ይድረስ ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት – ከኮሎራዶ የአማራ ማህበር የተላከ

መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. (September 18, 2020) ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ – የአማራ ክልል ፕሬዚደንት:- በአማራ ክልል ለምትገኙ የትላንቱ ብአዴን/አዴፖ የዛሬው ብልፅግና ፖርቲ የመንግስት አመራር አካላት በሙሉ (PDF) ይህንን ደብዳቤ ስንፅፍላችሁ በአሁኑ ጊዜ በአማራ ህዝባችን ላይ የሚደረገውን በአለም ውስጥ ከፍተኛ ሰቆቃ የሞላበት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተመለከታችሁ ወይም ከተባባሪነት ያላነሰ ተሳትፎ … Continue reading ይድረስ ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት – ከኮሎራዶ የአማራ ማህበር የተላከ